የዘንድሮ (2012ዓ.ም.) የበጎ ሰው ልዩ ሽልማት አሸናፊዎች ስምንት ሲሆኑ
አራቱን እነሆ
1) አቶ ካሊድ ናስር
ባለፉት አምስት ወራት በኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ ምክንያት የገዛ መኖሪያ
ግቢያቸውን ሳይቀር በመስጠት፣ መጠለያ የሌላቸውን በመደገፍ የበጎ አድራጎት
ሥራ የሠሩ፤
2) አቶ ኪሮስ አስፋው ፡
ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት ያለማቋረጥ መቶ ጊዜ የሕዳሴ ግድብ ቦንድ የገዙ፤
3) ቢኒያም ከበደ ፡
የንባብ ለሕይወት መሥራች አዘጋጆች አንዱ እንዲሁም የኢትዮጵያ ልጆች
ቴሌቭዥን መሥራች፤
4) መሀመድ አል አሩሲ
የህዳሴው ግድብ ተሟጋች ፡ በተለይም በአረብኛ ቋንቋ ከግብፆች ጋር በሚዲያ
እየተናነቀ የሚገኝ ወጣት
Ethiocheck